Skip to content
Map of museum entrance location, across from MIT Welcome Center.Map of museum entrance location, across from MIT Welcome Center.

ሰዓታት፣ መግቢያዎች እና አቅጣጫዎች

ዘወትር ከ 10:00 AM - 5:00 PM ክፍት ይሆናል
Buy General Admission Tickets


ሙዚየሙ በሚከተሉት በዓላት ዝግ ይሆናል፥

አዲስ ዓመት ቀን (ጃኑዋሪ 1)
የነጻነት ቀን (ጁላይ 4)
የምስጋና ቀን
የገና በዓል ዋዜማ (ዲሴምበር 24)
ገና (ዲሴምበር 25)
የአዲስ ዓመት ዋዜማ 3 p.m መዝጊያ (ዲሴምበር 31)

አዋቂዎች$18
አዛውንት 65+$15
ወጣት (18 እና ከዚያ በታች)$10
መታወቂያ የያዙ የኮሌጅ ተማሪዎች$10
ልጆች (5 እና ከዚያ በታች)Free

ነጻ የመግቢያ ስጦታዎች

የ MIT ማሕበረሰብ - ተማሪዎች፡ ፋክልቲ፡ ሰራተኞች፡ የቀድሞ ተማሪዎች ከ መታወቂያ ጋር + አንድ እንግዳ

የካምብሪጅ መኖሪያ አባላት

የ EBT ካርድ የያዙ + 3 የቤተሰብ አባላት

የ Blue star የሙዚየም መርሃ-ግብር በስራ ላይ ላሉ የመከላከያ አባላት + እስከ 5 የሚሆኑ የቤተሰብ አባላት

የማሳቹሴትስ አስተማሪዎች ማሕበር አባላት አግባብነት ካለው መታወቂያ ጋር

አግባብነት ያለው መታወቂያ ለያዙ የሙዚየም ሰራተኞች የሚቀርብ ሞያዊ አክብሮት

ሌሎች ፖሊሲዎች

14 አመት እና ከዚያ በላይ የሆኑ ታዳጊዎች ከትምህርት ሰአት ውጪ ያለአጋዥ መጥተው መጎብኘት ይችላሉ።


አቅጣጫዎች

የ MIT ሙዚየም ከ MBTA Kendall/MIT የባቡር ጣቢያ ቀጥሎ በ 314 ዋና ጎደና ላይ ከሚገኘው ባለ ብዙ አገልግሎት የቢሮ ህንጻ ውስጥ የሚገኝ ነው። መግቢያው ከህንጻው ጀርባ ከ MIT የእንግዳ መቀበያ ማዕከል ፊት ለፊት ነው።

የ MIT ሙዚየም
314 Main Street
Building E-28
Cambridge, MA 02142

ህዝባዊ መጓጓዣ

ባቡር፡
የ MBTA ቀይ መሰመር ተጠቅመው ወደ Kendall/MIT የሚለውን ይያዙ።

አውቶቡስ፡
64፣ 68፣ እና 85 መስመሮች ከ MIT ሙዚየም አጠገብ ነው የሚቆሙት። በማሳቹሴትስ ጎዳና፣ በ 15 ደቂቃ የእግር መንገድ ውስጥ የሚገኙ ቁጥር 1 የሆኑ የአውቶቡስ ማቆሚያዎች።

መኪና፡
ካምብሪጅ እና ቦስተን ውስጥ መኪና ማቆም ውድ እና ለማግኘትም ከባድ ሊሆን ይችላል። በተቸለ መጠን፣ የህዝብ መጓጓዣ ወይም የታክሲ/ራይድሼር አገልግሎቶችን እንዲጠቀሙ እንመክርዎታለን። በአከባቢው የሚገኙ ጋራዦች መገኛ እና ሂሳብ ማወቅ ከፈለጉ እባክዎን በድህረ-ገጽ ላይ ይመልከቱ።

ተጨማሪ የካምፓስ መገኛዎች፡

MIT Museum Studio and Compton Gallery
77 Massachusetts Avenue
Building 10-150
Cambridge MA 02139

Hart Nautical Gallery
55 Massachusetts Avenue
Building 5
Cambridge, MA 02139

የሃርት ናውቲካል ማእከል (Hart Nautical Gallery) በየቀኑ ከ10፡00am እስከ 4:30pm ሰዓት ክፍት ነው። የ MIT Matan አጠቃላይ ተደራሽነት ሲዘጋ ቅዳሜና እሁድ መርሃግብሮች ቀጠሮዎች ያስፈልጋሉ። እባክዎን የጉብኝት ተሞክሮ ቡድናችንን መርሃግብር ከማድረግዎ በፊት ቢያንስ 24 ሰዓታት ያነጋግሩ።